Jump to content

የፍለጋ ውጤቶች

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • ዌኪፒዲያ የባለ ብዙ ቋንቋ የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ነው። ማንኛውም ሰው ለውኪፒዲያ መጻፍ ይችላል። ውኪፒዲያ፣ ውኪሚዲያ የተባለ ግብረ ሠናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ...
    31 KB (2,310 ቃላት) - 17:48, 31 ኦገስት 2024
  • ምሳሌ ማለት በአንድ ቋንቋ ወይም ባሕል ውስጥ የሚጠበቅ የጥበብ ቃል ወይም ዘይቤ ነው። ብዙ ምሳሌዎች ከቋንቋ ወደ ቋንቋ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ፣ ወይም ከሃይማኖቶች የሚተላለፉ ናቸው። ለምሳሌ በብሉይ ኪዳን መጽሐፈ ምሳሌ ውስጥ ያሉት የንጉሥ ሠለሞን...
    1 KB (91 ቃላት) - 01:43, 27 ማርች 2023
  • ዲሴምበር (እንግሊዝኛ: December) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 12ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የኅዳር መጨረቫና የታኅሣሥ መጀመርያ ነው።...
    347 byte (19 ቃላት) - 19:01, 12 ሜይ 2024
  • ሰፕቴምበር (እንግሊዝኛ: September) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 9ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የነሐሴ መጨረቫ፣ ጳጉሜና የመስከረም መጀመርያ ነው።...
    370 byte (20 ቃላት) - 00:21, 1 ማርች 2018
  • Thumbnail for የተባበሩት ግዛቶች
    ይህ ፅሑፍ ስለ አገሪቱ ነው። ስለ አህጉሮች ለመረዳት፣ ስሜን አሜሪካ ወይንም ደቡብ አሜሪካን ይዩ። ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ (ዩኤስኤ)፣ አሜሪካ በተለምዶ ዩናይትድ ስቴትስ (US) በዋናነት በሰሜን አሜሪካ በካናዳ እና በሜክሲኮ መካከል...
    108 KB (8,257 ቃላት) - 23:00, 11 ዲሴምበር 2024
  • ኦገስት (እንግሊዝኛ: August) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 8ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የሐምሌ መጨረቫና የነሐሴ መጀመርያ ነው። ይህ ወር ስሙን ያገኘው ከአውግስጦስ ቄሳር (Augustus Caesar) ነው።...
    439 byte (28 ቃላት) - 21:35, 1 ኦገስት 2023
  • Thumbnail for የተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝ
    የታላቋ ብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ ዩናይትድ ኪንግደም በተለምዶ ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ወይም ብሪታንያ በሰሜን-ምዕራብ አውሮፓ በሰሜን-ምእራብ አውሮፓ የባህር ዳርቻ ላይ የምትገኝ ሉዓላዊ ሀገር ነች። ዩናይትድ ኪንግደም ደሴትን ያጠቃልላል።...
    148 KB (11,366 ቃላት) - 09:05, 9 ኦክቶበር 2024
  • Thumbnail for አዲስ አበባ
    አዲስ አበባ (Addis Abeba) ፤ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ስትሆን በተጨማሪ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ እንዲሁም የብዙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅርንጫፎችና ሌሎችም የዓለም የዲፕሎማቲክ (የሰላማዊ ግንኙነት) ልዑካን መሰብሰቢያ ከተማ ናት...
    43 KB (3,078 ቃላት) - 14:59, 19 ኦክቶበር 2024
  • Thumbnail for ጎርጎርያን ካሌንዳር
    የጎርጎርያን ካለንዳር ወይም በሌላ ስሙ የምዕራቡ ካሌንዳር በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው የቀናት አቆጣጠር ዘዴ ነው። ካሌንደሩን ያስተዋወቀው የሮማው ፓፓ ግሪጎሪ ፰ኛ ነበር። ካሌንደሩ በህዳር 24፣ 1582 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ) የጎርጎርያን...
    1 KB (89 ቃላት) - 16:12, 25 ማርች 2015
  • 1892 አመተ ምኅረት ነሐሴ 21 ቀን - የእንግሊዝ ሃያላት በአፍሪካነር (ቦር) ጦርነት (ደቡብ አፍሪቃ) በበርገንዳል ውጊያ አሸነፉ። ጳጉሜ 3 ቀን - አንድ ታላቅ አውሎ ንፋስ በቴክሳስ 8000 ሰዎች አጠፋ። ያልተወሰነ ቀን፦ ፖርቶ ኖቮ የፈረንሳይ...
    731 byte (50 ቃላት) - 12:59, 25 ኦክቶበር 2022
  • 8 KB (1 ቃል) - 13:58, 21 ኖቬምበር 2022
  • 2091 ዓ.ም. ገና ወደፊት ያልደረሰ ዓመት ነው። በዚያው ዓመት በታህሳስ የፈረንጅ ዓመት 2099 እ.ኤ.አ. ይጀመራል። በሚከተለው ዓመት 2092 ዓ.ም. ታህሳስ ግን የፈረንጅ ዓመት 2100 እ.ኤ.አ. ሲጀመር ይህ አመት በጎርጎርያን ካሌንዳር...
    926 byte (78 ቃላት) - 16:05, 3 ሴፕቴምበር 2024
  • ጥቅምት የወር ስም ሆኖ በመስከረም ወር እና በኅዳር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሁለተኛው የወር ስም ነው። «ጥቅምት» ከግዕዙ «ጠቀመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓውፔ...
    2 KB (110 ቃላት) - 19:14, 1 ጁን 2022
  • የካቲት የወር ስም ሆኖ በጥር ወር እና በመጋቢት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስድስተኛው የወር ስም ነው። «የካቲት» «ከተተ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ወቅቱ የመከር ጊዜ በመሆኑ አርሶ አደሩ ሰብሉን...
    1 KB (108 ቃላት) - 12:31, 16 ኦገስት 2019
  • ሠኔ የወር ስም ኾኖ በግንቦት እና በሐምሌ ወራት መኻል የሚገኝ ከዐሥራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥረኛው የወር ስም ነው። «ሠኔ» ከግዕዙ «ሠነየ» ከሚለው ቃል የተባዛ ሲኾን አስጊያጭ፥አሳማሪ ማለት ነው። የሠኔ ወር የክረምት...
    3 KB (188 ቃላት) - 21:52, 1 ጁን 2022
  • መጋቢት የወር ስም ሆኖ በየካቲት ወር እና በሚያዝያ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሰባተኛው የወር ስም ነው። «መጋቢት» ከግዕዙ ግስ «መገበ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ የመጋቢትን...
    2 KB (160 ቃላት) - 21:17, 1 ጁን 2022
  • ነሐሴ የወር ስም ሆኖ በሐምሌ እና በጳጉሜ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥራ ሁለተኛው (፲፪ ኛው) የወር ስም ነው። «ነሐሴ» ከግዕዙ «ነሐሰ» ከሚለው ቃል የመጣ ነው። ነሐሴ የክረምት ሦስተኛው ወር...
    5 KB (376 ቃላት) - 08:16, 19 ኦገስት 2023
  • ጥር የወር ስም ሆኖ በታኅሣሥ ወር እና በየካቲት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አምስተኛው የወር ስም ነው። «ጥር» ከግዕዙ «ጠሐር / ጠሐረ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም...
    1 KB (76 ቃላት) - 23:05, 8 ጁን 2024
  • ኅዳር የወር ስም ሆኖ በጥቅምት ወር እና በታኅሣሥ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሦስተኛው የወር ስም ነው። «ኅዳር» ከግዕዙ «ኅደረ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ይህም የሆነ፣ በዚህ ወር እረኞች ሰብላቸውን...
    3 KB (199 ቃላት) - 22:54, 1 ጁን 2022
  • ግንቦት የወር ስም ሆኖ በሚያዝያ ወር እና በሰኔ ወር መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ዘጠነኛው የወር ስም ነው። «ግንቦት» ከግዕዙ «ግንባት» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። የግንቦት ወር የክረምት ጎረቤት ቢሆንም...
    3 KB (230 ቃላት) - 18:58, 1 ጁን 2022
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).