Jump to content

የፍለጋ ውጤቶች

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • ዌኪፒዲያ የባለ ብዙ ቋንቋ የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ነው። ማንኛውም ሰው ለውኪፒዲያ መጻፍ ይችላል። ውኪፒዲያ፣ ውኪሚዲያ የተባለ ግብረ ሠናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ...
    31 KB (2,310 ቃላት) - 17:48, 31 ኦገስት 2024
  • አማርኛ ፡ የኢትዮጵያ ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነው ። ሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ ውስጥ ፡ የሚመደብ ፡ ሲሆን ፡ ካረቢኛ ፡ ቀጥሎ ፡ ሁለተኛ ፡ ብዙ ፡ ተናጋሪዎች ፡ ያሉት ፡ ቋንቋ ፡ ነው ። በአፍሪካ ፡ ከስዋሂሊ ፡ ቀጥሎ ፡ 3ኛውን ፡ ቦታ...
    23 KB (951 ቃላት) - 14:50, 21 ኦክቶበር 2024
  • ምሳሌ ማለት በአንድ ቋንቋ ወይም ባሕል ውስጥ የሚጠበቅ የጥበብ ቃል ወይም ዘይቤ ነው። ብዙ ምሳሌዎች ከቋንቋ ወደ ቋንቋ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ፣ ወይም ከሃይማኖቶች የሚተላለፉ ናቸው። ለምሳሌ በብሉይ ኪዳን መጽሐፈ ምሳሌ ውስጥ ያሉት የንጉሥ ሠለሞን...
    1 KB (91 ቃላት) - 01:43, 27 ማርች 2023
  • ጃንዩዌሪ (እንግሊዝኛ: January) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ መጀመርያው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የታኅሣሥ መጨረቫና የጥር መጀመርያ ነው። ወሩ 31 ቀኖች አሉት። ጃንዩዌሪ የወሩ ስም በእንግሊዝኛ አጠራር ሲሆን፣...
    648 byte (41 ቃላት) - 09:43, 1 ጁላይ 2021
  • Thumbnail for ኢትዮጵያ
    ኢትዮጵያ ወይም በይፋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢ.ፌ.ዲ.ሪ.) በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት። በአፍሪካ ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች ብቸኛ ሀገር ነች። በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ...
    60 KB (4,084 ቃላት) - 16:03, 21 ኦክቶበር 2024
  • ሰፕቴምበር (እንግሊዝኛ: September) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 9ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የነሐሴ መጨረቫ፣ ጳጉሜና የመስከረም መጀመርያ ነው።...
    370 byte (20 ቃላት) - 00:21, 1 ማርች 2018
  • Thumbnail for እንግሊዝኛ
    እንግሊዝኛ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 380 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 3ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 1 ቢሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ...
    5 KB (377 ቃላት) - 06:24, 4 ጃንዩዌሪ 2023
  • Thumbnail for የተባበሩት ግዛቶች
    ይህ ፅሑፍ ስለ አገሪቱ ነው። ስለ አህጉሮች ለመረዳት፣ ስሜን አሜሪካ ወይንም ደቡብ አሜሪካን ይዩ። ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ (ዩኤስኤ)፣ አሜሪካ በተለምዶ ዩናይትድ ስቴትስ (US) በዋናነት በሰሜን አሜሪካ በካናዳ እና በሜክሲኮ መካከል...
    108 KB (8,257 ቃላት) - 23:00, 11 ዲሴምበር 2024
  • የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የኢትዮጵያ (እንዲሁም በኤርትራ አብያተ ክርስትያናት) ዋና ካሌንደር ነው። አዲስ ዓመት በጁሊያን ካሌንደር አቆጣጠር በኦገስት 29 ወይም 30 የሚጀምር ሲሆን በግሪጎሪያን ካሌንደር ደግሞ ከ1901 እ.ኤ.አ. እስከ...
    7 KB (453 ቃላት) - 14:02, 21 ኦክቶበር 2024
  • Thumbnail for የተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝ
    የታላቋ ብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ ዩናይትድ ኪንግደም በተለምዶ ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ወይም ብሪታንያ በሰሜን-ምዕራብ አውሮፓ በሰሜን-ምእራብ አውሮፓ የባህር ዳርቻ ላይ የምትገኝ ሉዓላዊ ሀገር ነች። ዩናይትድ ኪንግደም ደሴትን ያጠቃልላል።...
    148 KB (11,366 ቃላት) - 09:05, 9 ኦክቶበር 2024
  • Thumbnail for ፈረንሣይ
    ፈረንሳይ፣ በይፋ የፈረንሳይ ሪፐብሊክ (ፈረንሳይኛ፡ ሪፐብሊክ ፍራንሣይዝ፣ ምዕራብ አውሮፓን እና የባህር ማዶ ክልሎችን እና በአሜሪካን እና በአትላንቲክ፣ ፓሲፊክ እና ህንድ ውቅያኖሶችን ያቀፈች አህጉር አቋራጭ ሀገር ነች። እና ከሜድትራንያን...
    131 KB (9,796 ቃላት) - 18:02, 13 ሜይ 2024
  • Thumbnail for ጣልያን
    ጣልያን ወይም የጣልያን ሪፐብሊክ በደቡብ እና በምዕራብ አውሮፓ የሚገኝ ሀገር ነው። በአልፕስ ተራሮች የተከበበ እና በበርካታ ደሴቶች የተከበበ በሜዲትራኒያን ባህር መካከል የሚገኝ ባሕረ ገብ መሬትን ያቀፈ ነው። ጣሊያን ከፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣...
    7 KB (475 ቃላት) - 13:06, 10 ዲሴምበር 2023
  • Thumbnail for አዲስ አበባ
    አዲስ አበባ (Addis Abeba) ፤ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ስትሆን በተጨማሪ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ እንዲሁም የብዙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅርንጫፎችና ሌሎችም የዓለም የዲፕሎማቲክ (የሰላማዊ ግንኙነት) ልዑካን መሰብሰቢያ ከተማ ናት...
    43 KB (3,078 ቃላት) - 14:59, 19 ኦክቶበር 2024
  • Thumbnail for ጎርጎርያን ካሌንዳር
    የጎርጎርያን ካለንዳር ወይም በሌላ ስሙ የምዕራቡ ካሌንዳር በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው የቀናት አቆጣጠር ዘዴ ነው። ካሌንደሩን ያስተዋወቀው የሮማው ፓፓ ግሪጎሪ ፰ኛ ነበር። ካሌንደሩ በህዳር 24፣ 1582 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ) የጎርጎርያን...
    1 KB (89 ቃላት) - 16:12, 25 ማርች 2015
  • Thumbnail for ቻይና
    ቻይና ( ቻይንኛ : 中国 ፤ ፒንዪን : ጒንጉኦ ) ፣ በይፋ የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ (PRC ፣ ቻይንኛ : 中华人民共和国 ፣ ፒንዪን : Zhonghuá Rénmín Gonghéguó) በምስራቅ እስያ የሚገኝ ሀገር ነው። ከ1.4 ቢሊየን በላይ ህዝብ...
    62 KB (4,978 ቃላት) - 22:34, 27 ፌብሩዌሪ 2024
  • 8 KB (1 ቃል) - 13:58, 21 ኖቬምበር 2022
  • መስከረም የወር ስም ሆኖ በጳጉሜ ወር እና በጥቅምት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ መጀመርያው የወር ስም ነው። «መስከረም» ከግዕዙ «ከረመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ሌላ ከቀረቡት ግመቶች መካከል መነሻው...
    3 KB (172 ቃላት) - 10:14, 25 ኦክቶበር 2024
  • ታኅሣሥ የወር ስም ሆኖ በኅዳር ወር እና በጥር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አራተኛው የወር ስም ነው። «ታኅሣሥ» ከግዕዙ «ኅሠሠ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ኮያክ ነው።...
    2 KB (133 ቃላት) - 22:47, 1 ጁን 2022
  • Thumbnail for እስፓንያ
    ስፔን (ስፓኒሽ: España፣ [esˈpaɲa] ፣ [a] ወይም የስፔን መንግሥት (ስፓኒሽ ሬይኖ ዴ እስፓኛ)፣[a] በደቡብ ምዕራብ አውሮፓ የምትገኝ አገር ነች፣ በአትላንቲክ ውቅያኖስ እና በማዶ ላይ የተወሰነ ግዛት ያለው። የሜድትራንያን ባህር፡...
    9 KB (654 ቃላት) - 20:08, 19 ማርች 2022
  • ጥቅምት የወር ስም ሆኖ በመስከረም ወር እና በኅዳር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሁለተኛው የወር ስም ነው። «ጥቅምት» ከግዕዙ «ጠቀመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓውፔ...
    2 KB (110 ቃላት) - 19:14, 1 ጁን 2022
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).