የፍለጋ ውጤቶች

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • ውኪፒዲያ የባለ ብዙ ቋንቋ የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ነው። ማንኛውም ሰው ለውኪፒዲያ መጻፍ ይችላል። ውኪፒዲያ፣ ውኪሚዲያ የተባለ ግብረ ሠናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ...
    31 KB (2,310 ቃላት) - 20:01, 7 ኦገስት 2023
  • ሰፕቴምበር (እንግሊዝኛ: September) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 9ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የነሐሴ መጨረቫ፣ ጳጉሜና የመስከረም መጀመርያ ነው።...
    370 byte (20 ቃላት) - 00:21, 1 ማርች 2018
  • Thumbnail for እንግሊዝኛ
    እንግሊዝኛ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 380 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 3ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 1 ቢሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ...
    5 KB (377 ቃላት) - 06:24, 4 ጃንዩዌሪ 2023
  • የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የኢትዮጵያ (እንዲሁም በኤርትራ አብያተ ክርስትያናት) ዋና ካሌንደር ነው። አዲስ ዓመት በጁሊያን ካሌንደር አቆጣጠር በኦገስት 29 ወይም 30 የሚጀምር ሲሆን በግሪጎሪያን ካሌንደር ደግሞ ከ1901 እ.ኤ.አ. እስከ...
    7 KB (422 ቃላት) - 07:47, 17 ሜይ 2023
  • Thumbnail for የተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝ
    የታላቋ ብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ ዩናይትድ ኪንግደም በተለምዶ ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ወይም ብሪታንያ በሰሜን-ምዕራብ አውሮፓ በሰሜን-ምእራብ አውሮፓ የባህር ዳርቻ ላይ የምትገኝ ሉዓላዊ ሀገር ነች። ዩናይትድ ኪንግደም ደሴትን ያጠቃልላል።...
    148 KB (11,366 ቃላት) - 08:50, 19 ማርች 2024
  • Thumbnail for ግብፅ
    ግብፅ ወይም ምጽር፣ ምሥር (አረብኛ مصر ) በሰሜን ምስራቅ ኣፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። 77 ሚሊዮን ከሚሆነው ህዝቧ አብዛኛው ከናይል ወንዝ ዳርቻ በአንድ ኪሎሜትር ክልል ውስጥ ይገኛል። የግብፅ አብዛኛው መሬት በሰሃራ በረሃ ክልል ውስጥ...
    31 KB (2,213 ቃላት) - 14:16, 12 ዲሴምበር 2023
  • Thumbnail for ጣልያን
    ጣልያን ወይም የጣልያን ሪፐብሊክ በደቡብ እና በምዕራብ አውሮፓ የሚገኝ ሀገር ነው። በአልፕስ ተራሮች የተከበበ እና በበርካታ ደሴቶች የተከበበ በሜዲትራኒያን ባህር መካከል የሚገኝ ባሕረ ገብ መሬትን ያቀፈ ነው። ጣሊያን ከፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣...
    7 KB (475 ቃላት) - 13:06, 10 ዲሴምበር 2023
  • 1892 አመተ ምኅረት ነሐሴ 21 ቀን - የእንግሊዝ ሃያላት በአፍሪካነር (ቦር) ጦርነት (ደቡብ አፍሪቃ) በበርገንዳል ውጊያ አሸነፉ። ጳጉሜ 3 ቀን - አንድ ታላቅ አውሎ ንፋስ በቴክሳስ 8000 ሰዎች አጠፋ። ያልተወሰነ ቀን፦ ፖርቶ ኖቮ የፈረንሳይ...
    731 byte (50 ቃላት) - 12:59, 25 ኦክቶበር 2022
  • Thumbnail for ቻይና
    ቻይና ( ቻይንኛ : 中国 ፤ ፒንዪን : ጒንጉኦ ) ፣ በይፋ የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ (PRC ፣ ቻይንኛ : 中华人民共和国 ፣ ፒንዪን : Zhonghuá Rénmín Gonghéguó) በምስራቅ እስያ የሚገኝ ሀገር ነው። ከ1.4 ቢሊየን በላይ ህዝብ...
    62 KB (4,978 ቃላት) - 22:34, 27 ፌብሩዌሪ 2024
  • ታኅሣሥ የወር ስም ሆኖ በኅዳር ወር እና በጥር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አራተኛው የወር ስም ነው። «ታኅሣሥ» ከግዕዙ «ኅሠሠ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ኮያክ ነው።...
    2 KB (133 ቃላት) - 22:47, 1 ጁን 2022
  • Thumbnail for እስፓንያ
    ስፔን (ስፓኒሽ: España፣ [esˈpaɲa] ፣ [a] ወይም የስፔን መንግሥት (ስፓኒሽ ሬይኖ ዴ እስፓኛ)፣[a] በደቡብ ምዕራብ አውሮፓ የምትገኝ አገር ነች፣ በአትላንቲክ ውቅያኖስ እና በማዶ ላይ የተወሰነ ግዛት ያለው። የሜድትራንያን ባህር፡...
    9 KB (654 ቃላት) - 20:08, 19 ማርች 2022
  • ጥቅምት የወር ስም ሆኖ በመስከረም ወር እና በኅዳር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሁለተኛው የወር ስም ነው። «ጥቅምት» ከግዕዙ «ጠቀመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓውፔ...
    2 KB (111 ቃላት) - 19:14, 1 ጁን 2022
  • የካቲት የወር ስም ሆኖ በጥር ወር እና በመጋቢት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስድስተኛው የወር ስም ነው። «የካቲት» «ከተተ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ወቅቱ የመከር ጊዜ በመሆኑ አርሶ አደሩ ሰብሉን...
    1 KB (108 ቃላት) - 12:31, 16 ኦገስት 2019
  • መጋቢት የወር ስም ሆኖ በየካቲት ወር እና በሚያዝያ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሰባተኛው የወር ስም ነው። «መጋቢት» ከግዕዙ ግስ «መገበ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ የመጋቢትን...
    2 KB (161 ቃላት) - 21:17, 1 ጁን 2022
  • ኅዳር የወር ስም ሆኖ በጥቅምት ወር እና በታኅሣሥ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሦስተኛው የወር ስም ነው። «ኅዳር» ከግዕዙ «ኅደረ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ይህም የሆነ፣ በዚህ ወር እረኞች ሰብላቸውን...
    3 KB (199 ቃላት) - 22:54, 1 ጁን 2022
  • አባላ አፋምቦ አፍዴራ አምባራ አርጎባ(ወረዳ) አርጡማ አውራ (ወረዳ) አዋሽ ፈንታሌ አሳይታ (ወረዳ) በርሃሌ (ወረዳ) ቡሬ ሙዳይቱ ጭፍራ (ወረዳ) ዳሎል (ወረዳ) ደወ ዱብቲ (ወረዳ) ዱለቻ (ወረዳ) እሊዳር (ወረዳ) እረብቲ እዋ (ወረዳ)...
    8 KB (626 ቃላት) - 01:58, 29 ፌብሩዌሪ 2024
  • Thumbnail for አፍሪቃ
    አፍሪቃ አልጄሪያ ቶጎ ቤኒን ኢኳቶሪያል ጊኔ ቻድ ግብጽ ኢትዮጵያ ኤርትራ ኬፕ* ቨርድ ሊቢያ ማሊ ጋና ኮት ዲቯር ቡርኪና ፋሶ ሞሪታኒያ ሞሮኮ ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ* ኒጄር ጋቦን ናይጄሪያ ኮንጎ ሶማሊያ ደቡብ አፍሪካ ናሚቢያ ሱዳን ቱኒዚያ...
    9 KB (423 ቃላት) - 18:45, 28 ሜይ 2023
  • Thumbnail for ሩሲያ
    ሩሲያ (መስኮብኛ፦ Россия /ሮሲያ/) ወይም የሩሲያ ፌዴሬሽን (መስኮብኛ፦ Российская Федерация /ሮሲስካያ ፍየድየራትሲያ/) በአውሮፓ እና እስያ አህጉሮች ውስጥ የምትገኝ አገር ናት። በ17,075,200 ካሬ ኪ.ሜ. ከዓለም በመሬት...
    72 KB (5,376 ቃላት) - 19:04, 17 ፌብሩዌሪ 2024
  • Thumbnail for ህንድ
    ህንድ፣ በይፋ የህንድ ሪፐብሊክ (ሂንዲ፡ ብሃራት ጋናራጃ)፣ በደቡብ እስያ የሚገኝ አገር ነው። በአካባቢው በሰባተኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ፣ በሕዝብ ብዛት ሁለተኛዋ አገር፣ እና በዓለም ላይ በሕዝብ ብዛቷ ዲሞክራሲ ናት። በደቡብ በህንድ ውቅያኖስ፣...
    46 KB (2,460 ቃላት) - 17:44, 3 ዲሴምበር 2023
  • Thumbnail for ፈረንሳይኛ
    ፈረንሳይኛ (français, la langue française) ከሚናገርባቸው አገራት መኃል: ፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣ ቤኒን፣ ካሜሩን፣ ኮንጎ ሪፑብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ ጅቡቲ፣ ጋቦን፣ ማዳጋስካር፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ኒጄር፣ ሴኔጋል፣...
    2 KB (134 ቃላት) - 07:00, 25 ኖቬምበር 2023
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).