የሾጣጣ ክፍሎች
በሂሳብ ትምህርት የሾጣጣ ክፍሎች የምንላቸው መስመሮች ሾጣጣን በጠፍጣፋ ጠለል ስንከትፍ የምናገኛቸውን ቅርጾች ነው። እኒህ መስመሮች በሌላም መንገድ ሲተረጎሙ የ[ሾጣጣ ክፍሎች]] ማለት ከአንድ ነጥብ (ፎከስና ከአንድ መስመር (ዳይሬክትሪክስ) ያላቸው ርቀት በቋሚ ውድር ላይ የተመሰረቱ ማናቸውንም መስመሮች ያጠቃልላል...