Jump to content

መላኔዥያ

ከውክፔዲያ

መላኔዥያኦሺያኒያ የሚገኝ የደሴቶች አውራጃ ነው።

አገር / ግዛት ሁኔታ
ፓፑዋ ኒው ጊኒ ነፃ አገር
ኑቨል ካሌዶኒ ፈረንሳይ ግዛት
ፊጂ ነጻ አገር
ሰለሞን ደሴቶች ነጻ አገር
ቫኑዋቱ ነጻ አገር
ምዕራብ ፓፑዋፓፑዋ ክፍላገር የኢንዶኔዥያ ግዛት