መሴሩ

ከውክፔዲያ
መሴሩ በሌሶቶ

መሴሩ (Maseru) የሌሶቶ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1996 ዓ.ም.) 180,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 29°19′ ደቡብ ኬክሮስ እና 27°29′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ከተማው በባሶቶ ሕዝብ ላየኛ አለቃ (ንጉሥ) በ1 ሞሽዌሽዌ1861 ዓ.ም. እንደ መንግሥት መቀመጫ ተመረጠ።