መተሓራ ስኳር የእግር ኳስ ክለብ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search


መተሓራ ስኳር Football pictogram.svg

Metehara Sugar.png

ሙሉ ስም መተሓራ ስኳር የእግር ኳስ ክለብ
ምሥረታ
ስታዲየም ወንጂ ስታዲየም
ሊግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ድረ ገጽ
የቤት ማልያ
የጉዞ ማልያ


መተሓራ ስኳር የእግር ኳስ ክለብኦሮሚያኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። በአሁኑ ጊዜ ከመተሓራ ስኳር ፋብሪካ ጋር ግንኙነት የለውም። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን መቀመጫው ወንጂ ስታዲየም ነው።