መተማ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
መተማ
መተማ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
መተማ

12°58′ ሰሜን ኬክሮስ እና 36°12′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


መተማ (ወይም መተማ ዮሐንስ) በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያሱዳን ጠረፍ ላይ ያለች መንደር ናት። በአማራ ክልል ስሜን ጎንደር ዞን12°58′ ሰሜን ኬክሮስ እና 36°12′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ትቀመጣለች። በ1997 የሕዝብ ቁጥር 5581 ነበረ። ከጠረፉ ፊት ለፊት በሱዳን ውስጥ ጋላባት የተባለች ሱዳናዊ ከተማ አለች።