መዝናኛ

ከውክፔዲያ

መዝናኛ ተመልካችን ደስ የሚያሰኝ ወይም የሚያዝናና ክዋኔ፣ ድርጊት ወይም ትርዒት ነው። ይህ ሁልጊዜ ለብዙ ተመልካቾች ሳይሆን ለአንዳንድ አይነት ለምሳሌ ለኮምፒውተር መጫወቻ ተመልካቹ አንድያ ብቻ ሊሆን ይችላል። በዚህ ምሳሌ ተመልካች ድግሞ ከመመልከት በላይ በመጫወቻው ውስጥ ይሳተፋል።

አንዳንድ አይነቶች: