መገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

መገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መ/ቤቱ በ2003 ዓ.ም. የተቋቋመ ሲሆን ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲን ፣ የኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽን ኤጀንሲን እና ከቀድሞው የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴርመገናኛ ዘርፉን በማዋሃድ የተመሰረተ ሲሆን በስሩ የኢትዮቴሌኮምን እና የኢትዮጵያ ፖስታ ድርጅትን ያስተዳድራል።


የመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂን (መመቴክ) ራዕይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሁሉም ኢትዮጵያኑሮና ህይወት በመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ሆኖ ማየት፣

የመመቴክ ተልዕኮ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂን (መመቴክ) በማልማት እና በሁሉም ሥፍራ በስፋት በመጠቀም የህብረተሰቡን ኑሮ ማሻሻልና መረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂን ለአገሪቱ እድገት የሚሰጠውን ድጋፍ ማሳደግ፤