የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር (ሞታክ) በኢትዮጵያ መንግስት ስር ያለ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት ነው። ዋና ፅሕፈት ቤቱ አዲስ አበባ ይገኛል።

የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ከ2003 ጀምሮ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሆኖ የተዋቀረ ሲሆን የመገናኛው ዘርፍ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ስም ተዋቅሯል።

የውጭ ንባብ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]