መገዘዝ ተራራ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

መገዘዝ ተራራ በሰሜን ሸዋደብረ ብርሃን-ደሴ መስመር ላይ የሚገኝ ትልቁ ተራራ ነው። በጣም ብርዳማ ነው።

የማይረሳ ጊዜ በአሳግርት ቡልጋ። መገዘዝ ተራራ ከ3596 ሜትር ከባህር ጠለል በላይ ይገኛል። ይህ ተራራ በጣልያን ወረራ ወቅት አጼ ሀይለስላሴ የሬድዮ መገናኛ በዚህ ተራራ ላይ አስተክለው ይጠቀሙ እንደነበር ታሪክ ያስረዳል።