መጽሐፈ ታሪክ ዘሀገረ ገሞ ስለጥንታዊው የጋሞ ክርስቲያን ማህበረሰብ መቋቋም የሚያትት ጥንታዊ የአማርኛ ጽሑፍ ነው። የሥነ ጽሑፉ ዋና ትኩረት የሚያጠነጥነው፣ በተለይ፣ እንዴት የብርብር ማርያም ቤተክርስቲያን በጋሞ አገር በአጼ ልብነ ድንግል እንደተቋቋመ በመግለጽ ነው[1]። የመጽሐፉ ገጾች በአማርኛና በፈረንሳይኛ ከታች ቀርቧል፦
|
- ^ http://www.persee.fr/web/revues/home/prescript/article/ethio_0066-2127_1955_num_1_1_1234