ሙስታፋ ኬማል አታቱርክ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
አታቱርክ

ሙስታፋ ኬማል አታቱርክ (Mustafa Kemal Atatürk 1881-1938) የቱርክ ሪፐብሊክ የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ነበሩ።