ሙዊምኔ፣ ሉዊግኔ እና ላይግኔ

ከውክፔዲያ

ሙይምነ፣ ሉይግነ እና ላይግነአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ1293 እስከ 1290 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ጋርዮሽ ከፍተኛ ነገሥታት ነበሩ።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት ዘመናቸው ለ3 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ1293 እስከ 1290 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)