ሙዜ ዶርሰይ (ፈረንሳይኛ ፦Musée d'Orsay) በፓሪስ፣ ፈረንሳይ የሚገኝ ስመ ጥሩ ሙዚየም ነው።
ከ1978 ዓም ጀምሮ ሥፍራው ሙዚየም ሆኖዋል። በ1890 ዓም በተመሠረተ ባቡር ጣቢያ ሕንጻ ውስጥ ይቆማል።