ሚማር ሲናን
Jump to navigation
Jump to search
ሚማር ሲናን የኦቶማን መንግሥት መሪ ሱለይማን እጹብ ድንቅ ዋን የስነ ህንፃ አለቃ ነበረ። እሱ ያቀዳቸው ብዙ ዝነኛ መስጊዶቹ በቀድሞው ኦቶማን መንግሥት ይታያሉ።