ሚስያ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ሚስያ በስሜን-ምዕራብ አናቶሊያ

ሚስያ (ግሪክኛ፡- Μυσία /ሚውሲያ/) በጥንት ስሜን-ምዕራብ አናቶሊያ (የአሁኑ ቱርክ አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ።

ኤጊያን ባህር ላይ የነበረችው አዮሊስ አውራጃ ደግሞ በጥንት የሚስያ ክፍል ተባለች።