ሚኒስትር
Appearance
ሚኒስትር የመንግስት ከፍተኛ መስሪያ ቤት የበላይ አዛዥና ተቆጣጣሪ ነው። አንድ ሚኒስትር በተመደበበት መ/ቤት ከአገሪቱ ርዕሰ ብሄር ጋር በመካከር ማንኛውንም ለውጥና ርምጃ የመውሰድ ሙሉ ስልጣን አለው።
- “ሚኒስትር” የሚለው ቃል የሚከተሉትን ሊያመለክት ይችላል፡-
· ሚኒስተር (በመንግስት)፣ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የሚመራ የመንግስት ባለስልጣን (የመንግስት መምሪያ)
v ሚኒስትር ያለ ፖርትፎሊዮ፤ የሚኒስትርነት ማዕረግ ኖሮት ነገር ግን ሚኒስቴር መስሪያ ቤትን የማይመራ፣
v ጥላ ሚኒስትር፣ የተቃዋሚ ፓርቲ ጥላ (ትዩዩ) ካቢኔ አባል
· አገልጋይ (በክርስትና)፣ የክርስቲያን ቄስ
v አገልጋይ (በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን)
· ሚኒስትር (በዲፕሎማ)፣ ከአምባሳደር በታች የሆነ የዲፕሎማት ማዕረግ፣
· በቅድስት ሮማ ግዛት ውስጥ የገዢዎቹ ባላባት መደብ አባል፣