ሚያዝያ 27 አደባባይ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ሚያዝያ 27 አደባባይ
ሚያዝያ 27 አደባባይ

ሚያዝያ ፳፯ አደባባይ ወይንም የአራት ኪሎ ሐውልት አዲስ አበባጣሊያን አገዛዝ በ1933 ዓ.ም. ነጻ ስለወጣችበት ቀን ማስታወሻ የቆመ ሐውልት ነው።