ማርሽ ተፈሪ

ከውክፔዲያ

ማርሽ ተፈሪ1923 ዓ.ም. እስከ 1967 ድረስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ነበር። የግጥሙ ደራሲ ዮፍታሄ ንጉሴ ሲሆን ዜማውን የደረሰው እና ሙዚቃውን ያቀናበረው ኬቮርክ ናልባንዲያን የንጉሡ የሙዚቃ ጓድ መሪ በ1918 ዓ.ም. ነው።

(ደግሞ ይዩ፦ አርባ ልጆች)

ግጥም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ
በአምላክሽ ኃይል በንጉሥሽ
ተባብረዋል አርበኞችሽ
አይነካም ከቶ ነጻነትሽ
ብርቱ ናቸውና ተራሮችሽ
አትፈሪም ከጠላቶችሽ
ድል አድራጊው ንጉሳችን
ይኑርልን ለክብራችን

ውጭ መያያዣዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]