Jump to content

ማርቭል ስቱዲዮስ

ከውክፔዲያ

ማርቭል ስቱዲዮስ (Marvel Studios LLC) የአሜሪካ ፊልም ስቱዲዮ ሲሆን ወላጅ ድርጅቱ ዋልት ዲዝኒ ኩባንያ ነው።

ማርቭል ፊልሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከማርቭል ኢንተርቴይንመንት ግሩፕስ (MEG) በመቀጠል ቶይቢዝ በወርሃ ታህሳስ፣ 1986 ከአቪ አራድ ጋር በመሆን ማርቭል ፊልሞችን ፈጥረዋል።

ከማርቭል ፊልሞች ወደ አዲስ አለም አኒሜሽን (New World Animation) ከዛም ወደ ማርቭል ፊልሞች አኒሜሽን አደገ።

ማርቭል ስቱዲዮስ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በነሀሴ፣ 1989 ማርቭል ስቱዲዮስ ማርቭል ፊልሞችንና ኒው ወርልድ ኮሚዩኒኬሽንስ ግሩፕን አጠቃሎ መስራት ጀመረ። በ1990 ማርቭል ስቱዲዮስ ማርቭል ካራክተሮች ላይ ትኩረት አድርጎ ይሰራ ነበር።

ማርቭል ስቱዲዮስ

ማርቭል ገፀ ባህሪያት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
አመታት ፊልም(ዎች)
1998 ብላክ ፓንተር
አይረን ማን
1999 ቶር
ብላክ ዊዶው
ሀልክ
2005 ብሌድ
ዴርዴቭል
2006 ጎስት ራይደር
ዘ ፐኒሸር
ሉክ ኬጅ
2007 ናሞር
2009 ኤጎ፣ ዘሊቪንግ ፕላኔት
2012 ፋንታስቲክ ፎር
ኤክስ ሜን
ዲድ ፑል