ዲዝኒ
Jump to navigation
Jump to search
![]() | |
አይነት | የዋልት ዲዝኒ ኮምፓኒ (Walt Disney Company) ንብረት |
---|---|
የተመሠረተበት ቦታ/ዓ.ም. | 1923 እ.አ.አ. |
ቦታ | ቡርባንክ፥ ካሊፎርኒያ፥ አሜሪካ |
ዋና ሰዎች | ቦብ ኢጀር (Bob Iger) ፥ ሊቀ መንበር እና CEO |
ኢንዱስትሪ | ተንቀሳቃሽ ምስሎች እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች |
ምርቶች | {{{ምርቶች}}} |
ገቢ | 52.17 ቢሊዮን ዶላር (2015 እ.ኤ.አ.) |
ሠራተኞች | |
ዌብሳይት | [1] |
{{{ሌላ_ነገር}}} |
ዲዝኒ (በእንግሊዝኛ፡ Disney) የሆነ የአሜሪካ የተንቀሳቃሽ ምስል እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች አቅራቢ ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በስሩ የሚያስተዳድራቸው በርካታ ድርጅቶች ሲኖሩ ከነዚህም ውስጥ ዋልት ዲዝኒ ስቱዲዮስ (Walt Disney Studios)፣ ዋልት ዲዝኒ ፒክቸርስ (Walt Disney Pictures)፣ ዋልት ዲዝኒ ስቱዲዮስ (Walt Disney Animation Studios)፣ ዋልት ዲዝኒ ሆም ኤንተርቴንመንት (Walt Disney Home Entertainment)፣ ዲዝኒ ኢንተራክቲቭ (Disney Interactive)፣ ፒክሳር አኒሜሽን ስቱዲዮስ (Pixar Animation Studios)፣ ሉካስፊልም (Lucasfilm)፣ ተ መፔትስ ስቱዲዮ (The Muppets Studio)፣ ተችስቶን ፒክቸርስ (Touchstone Pictures)፣ disney.com እና ማርቨል ኮሚክስ (Marvel Comics) ይጠቀሳሉ።
ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የፊልም ቤተ-መዛግብት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ማጣቀሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የውጭ ማያያዣዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |