ማርቲን ቫንቡረን

ከውክፔዲያ
ማርቲን ቫንቡረን

ማርቲን ቫንቡረን (እንግሊዝኛ: Martin Van Buren) የአሜሪካ ስምንተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1837 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ሪቻርድ ሜንቶር ጆንሰን ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1841 ነበር።

ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]