ማስተር ብላስተር (ጃምን)

ከውክፔዲያ
«ማስተር ብላስተር (ጃምን)»»
ስቲቪ ወንደር ዘፈን ከሆተር ዛን ጁላይ አልበም
የተለቀቀው 12 September1980 እ.ኤ.አ.
የተቀዳው 1979 እ.ኤ.አ.
ስልት ሬጌ
ርዝመት 6:11 (12") 5:08 (አልበም) 4:49 (7")
ቋንቋ እንግሊዝኛ
አሳታሚ ታምላ ሬኮርድስ
ግጥም ስቲቪ ወንደር


«ማስተር ብላስተር (ጃምን)»» (Master Blaster (Jammin')) ከ1980 እ.ኤ.አ. (1973 ዓም) የሆነ የስቲቪ ወንደር ነጠላ ዘፈን ነው። ከ19ኛው አልበሙ ሆተር ዛን ጁላይ ነው፤ በብዙ አገራት በዚያው አመት እስከ #1 ሥፍራ ድረስ ፈለቀ። ዓለም ዙሪያ ተወደደና በሌሎችም ተቀርጿል። ዘፈኑ ቃላቱም በከፊል ለጓደኛው ለሬጌ ሙዚቃ ሱፐርስታር ለቦብ ማርሊ ክብር ነው።