ማቴዎስ መንገሻ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ማቴዎስ መንገሻ1978 ሰኔ 23 እንደ ኢትዮጲያ አቆጣጠር በአዲስ አበባ ከተማ ከእናቱ ከወ/ሮ አዲስ በቀለ እና ከአባቱ መንገሻ መጃ ተወለደ ፡፡ እድሜው ለትምህርት እንደደረሰ በአካባቢው በሚገኘው ብርሃንና ሰላም ና የካቲት 23 አንደኛ ደረጃዎች ከተማረ በኃላ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ በከፍተኛ 7 2ኛ ደረጃ ተከታትሏል በመቀጠልም ከአድማስ ኮሌጅ በአካውንቲንግ በዲፕሎማ ተመርቆ በግል ድርጅቶች ለአራት አመታት ተቀጥሮ ሲያገለግል ከቆየ በኋላ የራሱን የግል የልብስ መሸጫ ቡቲክ እና የሞባይል መሸጫና የጥገና ማእከል በወላይታ ሶዶ ከተማ በመክፈት ህብረተሰቡን እያገለገለ ይገኛል፡፡ በ2009 ዓ.ም ደግሞ ከወይዘሪት ሠላም አሰፋ ጋር ጋብቻ የፈፀመ ሲሆን ሄማን ማቲዎስ ተብላ የምትጠራ የአንዲት ሴት ልጅ አባት በ2010 ዓ.ም ሆኗል፡፡