ሶዶ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሶዶ ወይም ወላይታ ሶዶኢትዮጵያደቡብ ብሄር ብሄረስቦችና ሕዝቦች ክልል ከተማ ሲሆን በወላይታ ዞንና በሶዶ ዙሪያ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ65,737 ሰዎች መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 34,069 ወንዶችና 31,668 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ53,149 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ8°35′ ሰሜን ኬክሮስ እና 35°49′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]

በሌላ በኩል ሶዶ ማለት የጉራጌ ብሄረሰብ የጎሳ ስም ነው።

ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን, population.pdf
  2. ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia