Jump to content

ጋምቤላ ሕዝቦች ክልል

ከውክፔዲያ
ጋምቤላ ሕዝቦች ክልል
ክልል
የጋምቤላ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ
አገር ኢትዮጵያ
ርዕሰ ከተማ ጋምቤላ
የቦታ ስፋት
   • አጠቃላይ 29,783[1]
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 385,997[1]

የጋምቤላ ሕዝቦች (ክልል 12) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ጋምቤላ ነው። 25,369 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ የሚሸፍን ሲሆን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 206,000 ነበር። ጋምቤላ ትልቅ የነዳጅ ሀብት አንዳላት ይታመናል። የክልሉ ዋና ብሄር የ[[1ኛ አኝዋክ ፤2ኛ ኑዌር ፤3ኛ ማጃንግ ፤ 4ኛ ኮሞ ፤ 5ኛ ኦፖ ] ብሄርስቦችናቸው።

ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች አክሱምላሊበላጎንደርነጋሽሐረርደብረ-ዳሞአዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎችትግራይአፋርአማራኦሮሚያሶማሌቤንሻንጉል ጉሙዝደቡብ ኢትዮጵያሲዳማማዕከላዊ ኢትዮጵያደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያጋምቤላሐረሪአዲስ አበባድሬዳዋ
ቋንቋዎችአማርኛግዕዝኦሮምኛትግርኛወላይትኛጉራጊኛሶማሊኛአፋርኛሲዳምኛሃዲያኛከምባትኛጋሞኛከፋኛሃመርኛስልጢኛሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - • አባይአዋሽራስ-ዳሽንሶፍ-ዑመርጣናደንከልላንጋኖአቢያታሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች

ማመዛገቢያዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  1. ^ "፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ". ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ. Archived from the original on 2015-09-23. በሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.