ጥቁር አባይ
Jump to navigation
Jump to search
የጥቁር አባይ ወንዝ (ደግሞ ግዮን፥ ከእንግሊዝኛም ብሉ ናይል) ከጣና ሐይቅ ይመነጫል። ካርቱም፥ ሱዳን ሲደርስ ከነጭ አባይ ጋር ተገናኝቶ ከዚያ አባይ ወንዝ (ናይል) በግብጽ በኩል ወደ ሜድትራኒያን ባሕር ይፈሳል።
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |