ኦሮምኛ
Appearance
ኦሮምኛ ወይም አፋን ኦሮሞ(Afaan oromoo , ) በአፍሪካ ደረጃ ከአረብኛ እና ሃውዛኛ ቀጥሎ በብዛት የሚነገር ቋንቋ ነው። 263,000 የሚደርሱ ተናጋሪዎች በጎረቤት ሃገሮች ሶማሊያ እና ኬኒያ እንዳሉ ታውቋል። በአጠቃላይ ከ25 ሚሊዮን በላይ ተናጋሪዎች በኢትዮጵያ እና በኬኒያ ይገኛሉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቋንቋውን ለመጻፍ የሚጠቀመው የላቲን ፊደል ነው። ኬንያ ውስጥ የኣሉት ኦሮሞዎች ኦርማ በሚባል የነገድ ስም ይታወቃሉ።
- ደግሞ ይዩ፦ የኦሮምኛ ሷዴሽ ዝርዝር
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች • አክሱም • ላሊበላ • ጎንደር • ነጋሽ • ሐረር • ደብረ-ዳሞ • አዲስ አበባ |