Jump to content

አምበር

ከውክፔዲያ

አምበር ወይም አምበር ቂርቆስአዲስ አበባ 280 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ በአማራ ክልል፣ በምስራቅ ጎጃም ዞን የምትገኝ አነስተኛ ከተማ ናት። አምበር በ1956 ዓ.ም. የአነደድ ወረዳ ዋና ከተማም ነበረች።