Jump to content

ቦዲቲ

ከውክፔዲያ
ቦዲቲ
Bodite Ambbaa
ከተማ
አገር  ኢትዮጵያ
ክልል ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
ዞን ወላይታ
ወረዳ ዳሞት ጋሌ
ካንቲባ ታረቀኝ ባዳቾ
ከፍታ 2,050 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 61,983
   • ከተማ 61,983
ቦዲቲ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ቦዲቲ
የቦዲቲ ፡ አቀማመጥ ፡ በኢትዮጵያ ፡ ውስጥ

6°58′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°52′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ቦዲቲኢትዮጵያ ከተማ ነው። በወላይታ ዞን ይገኛል። የዳሞት ጋሌ ወረዳ የአስተዳደር ማዕከል ከተማ ነው። ይህ ከተማ ከባህር ጠለል በላይ በአማካይ 2050 ሜትር ከፍታ ያለው ሲሆን በካርታ 6°58′ሰ 37°52′′ም የኬንትሮስ እና የኬንትሮስ መስመር አለው።

የህዝብ ቁጥር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በ1994 ዓ.ም. በዚህ ከተማ በአጠቃላይ 13,400 የሕዝብ ብዛት ያላቸው ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 6,479 የሚሆኑት ወንዶች ሲሆኑ 6,921 የሚሆኑት ደግሞ ሴቶች ናቸው። ቦዲቲ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ ሰዎች በብዛት ከሚኖርባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው። በ2020 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ በኩል በተደረገው የህዝብ ቁኡጥር ትንብያ መሰረት የከተማዋ ጠቅላላ ሕዝብ ብዛት 61,983 ነው። ከነዚህ ምእመናን መካከል 30,092 እና ሴቶች ደግሞ 31,891 ይቆጠራሉ።[1]

  1. ^ "የቦዲቲ ከተማ ህዝብ ቁጥር". Archived from the original on 2022-07-07. በ2021-12-30 የተወሰደ.