አላማጣ
Jump to navigation
Jump to search
አላማጣ በኢትዮጵያ የ[አማራ]] ክልል በሰሜን ወሎ የምትገኝ ውብ ከተማ ስትሆን ከአዲስ አበባ 600ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ45,632 ህዝብ መኖሪያ ስትሆን ከነሱም 22,712 ወንዶችና 22,920 ሴቶች ይኖሩባታል።[1]
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ48,262 ህዝብ መኖሪያ ተደርጋ ተገምታለች። የከተማዋ አቀማመጥ በ12°24′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°33′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
በአላማጣ አካባቢ የሚገኘው መሬት በጣም ለም እና ለእርሻም ተስማሚ ነው።
ሃፍቱ ባራኪ ወልድየ የትውልድ አገር ናት
ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን, population.pdf
- ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia
|