ሙኸርና አክሊል

ከውክፔዲያ
(ከሙኸር የተዛወረ)

ሙኸርና አክሊልደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልና የጉራጌ ዞን ወረዳ ነው። ስሙ የመጣውም ከሚኖሩበት ሰባትቤት ጉራጌ ብሔሮች የአንዱ ነው፤ እነሱም ሙኸርኛ (ጉራግኛ) ተናጋሪዎች ናቸው።

ከ1999 ዓም በፊት የቀድሞው እዣና ወለኔ ወረዳ ክፍል ነበረ።