ጉራጌ

ከውክፔዲያ

ጉራጌኢትዮጵያ ብሔር ነው። ቋንቋቸው ጉራግኛሴማዊ ቋንቋ የሚመደብ ሲሆን ብዛት ያላቸው የጉራጌ ብሔሮች አሉ። እነሱም፦ መስቃንሶዶ፣ ኮኪር ገደባኖ፣ ወለኔሰባትቤት፣ ቀቤና፣ ዶቢ፣ እና ሌሎችም ይኖራሉ። አማርኛ ግን ለሁሉም መግባቢያቸው ነው። አንዳንድ የታሪክ አዋቂዎች ጉራጌ ከ ኣከለጉዛይ ኤርትራ" ጉራ" ፣ ከሚባል ቦታ ለም መሬት ፍለጋ ወደ መሃል ኢትዮጵያ የፈለሰ ሕዝብ እንደሆነ ይናገራሉ፤ [1] ብዙ የእስራኤል /የአይሁድ /ዘሮች ከጉራጌ ሕዝብ ጋር ተቀላቅለዋል። [2]"ጉራጌ " የሚለው ስያሜም ከዚህ የተወሰደ ሊሆን ይችላል ብለው ያስባሉ።

ሌላው መላምንት ከየጉራጌ ሰያሜ አመጣጥ ጉራጌ ማለት ከ ዘቢዳር ተራራ ወዲያ ያሉ ህዠቦች የተሰጠ ሰያሜ ሲሆን በ ወለንኛ እና ሰልጠኛ ጉራ ማለት ኮረብታ ተራራ ሲሆን ጌ ማለት ደግሞ ሀገር ወይም ምድር ማለት ነው ጉራ -ጌ ማለት ከተራራው ማዶ ያሉ ህዠቦች ማለት ነው ። በተለይም ወለንኛ ቋንቋ ,,,, ተናጋሪው ለጉራጌ ሰያሜ መነሻ ነው ተብሎ ይታመናል ።

ጉራጌኛ የ ግዕዝ ፊደል ን በ ክሪሰቲያን እመነት ተከታዬች በተለይም በታሪካዊ ገዳማት እና ቤተክርሰቲያን ሲጠቀም ።

ሙሰሊሙ ጉራጌ ክፍል ቀቤናን እና ወለኔ ጨምር የአረብኛውን ፊደል ዘመነዊ ትምህርት እሰከተጀመረ ደርሰ ይጠቀሙት ነበር ።

ታዋቂ ጉራጌዎችን ለመጥቀስ ያህል፡ ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ (የኢትዮጵያ የጦር ሚኒስቴር የነበሩ)፣ ዶ/ር [ፕሮፌሰር[ብርሃኑ ነጋ ቦንገር]]፣ አርቲስት መሐሙድ አህመድ፣ ደጅአዝማች በቀለ ወያ፣ አትሌት አሰፋ መዝገቡየቶኪዮ የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሰለሞን ባረጋ

፣[ዓለምፀሓይ ወዳጆ]፣ቴዲ አፍሮ ካሳውን ገርማሞ  ዓለም አቀፍ ሞዴል ሊያ ከበደ እግር ኳስ ኮከቡ ጌታነህ ከበደ፣ ጀማል ጣሰው 

አብረሃም ወልዴ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ አብነት አጎናፍር አበባ ደሳለኝ፣ ዶ/ር ያእቆብ ኃይለማርያም ፕሮፌሰር ባኣሩ ዘውዴ ሜ/ጀ ተስፋዬ ወ/ማርያም እስከ1996 ድረስ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ኮማንዶ አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ ሺበሺ ራስ ደስታ ዳምጠው ቀኝ አዝማች ገብረማርያም ጌር ዮሴፍ ገብሬ፣ ባልቻ ሳፎ (አባ ነፍሶ)(አባ መላ) ፊት አውራሪ ዳምጠው ቀጠና የ አጼ ምኒሊክ ዲፕሎማሲ ቀኝ እጅ በአድዋ የተሰዋ ከብዙ በጥቂቱ ይጠቀሳሉ::


  1. ^ የኢትዮጵያ ታሪክ 2006 ዓ.ም
  2. ^ የኢትዮጵያ ታሪክ 2006 ዓ.ም