ዲላ
Appearance
ዲላ በኢትዮጵያ የደቡብ ብሄር ብሄረስቦችና ሕዝቦች ክልል ከተማ ሲሆን በጌዴኦ ዞን ይገኛል። ዲላ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ የሚካሄድባት የጌዴኦ ዞን ዋና ከተማ ናት። ከአድስ አበባ በ365 ኪ.ሜ እና ከሃዋሳ 90 ኪ.ሜ በአ.አ ሞያሌ ዋና የንግድ መስመር ላይ ትገኛለች። እንድሁም የብሄር ብሄረሰቦች መኖሪያ ናት። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ61,114 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 31,329 ወንዶችና 29,785 ሴቶች ይገኙበታል።[1] ወጣት ቶፊቅ ጀማል የዲላ ከተማ ነዋሪ ሲሆን በአሁኑ ስእት ሃራማያ ዩኒቨርስቲ ኮምፒዩተር ስይንስ ተመራቂ ተማሪ ነው።ይህ ገለስብ ዲላ ከተማን ለሃያ ኦመታት ስእስትዳዲር ኖሮኦል።
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ47,214 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ6°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°19′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
- ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን Archived ኦገስት 13, 2007 at the Wayback Machine, population.pdf
- ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
|