Jump to content

ማናማ

ከውክፔዲያ

ማናማ (አረብኛ፡ المنامة) የባህሬን ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 527,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 149,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 26°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 50°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ማናማ ቢያንስ ቢያንስ ከ1337 ዓ.ም. በፊት ነበረ። በ1513 ዓ.ም. ፖርቱጋል ያዘውና በ1594 ዓ.ም. ፋርስ ያዘው።