ማክሲሚሊያኖ ፔሬራ

ከውክፔዲያ

ማክሲ ፔሬራ

2017
2017
2017
ሙሉ ስም ቪክቶሪዮ ማክሲሚሊያኖ ፔሬራ ፓኤዝ
የትውልድ ቀን ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሞንቴቪድዮኡራጓይ
ቁመት 173 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
ዲፌንሶር
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2002–2007 እ.ኤ.አ. ዲፌንሶር 118 (25)
ከ2007 እ.ኤ.አ. ቤንፊካ 179 (7)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2005 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 93 (3)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳፰ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ቪክቶሪዮ ማክሲሚሊያኖ ፔሬራ ፓኤዝ (ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለቤንፊካ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።