ማክሲሚሊያኖ ፔሬራ
Appearance
(ከማክሲ ፔሬራ የተዛወረ)
|
ማክሲ ፔሬራ |
|||
|---|---|---|---|
2017
|
|||
| ሙሉ ስም | ቪክቶሪዮ ማክሲሚሊያኖ ፔሬራ ፓኤዝ | ||
| የትውልድ ቀን | ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪድዮ፣ ኡራጓይ | ||
| ቁመት | 173 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| ዲፌንሶር | |||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 2002–2007 እ.ኤ.አ. | ዲፌንሶር | 118 | (25) |
| ከ2007 እ.ኤ.አ. | ቤንፊካ | 179 | (7) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2005 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 93 | (3) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳፰ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ቪክቶሪዮ ማክሲሚሊያኖ ፔሬራ ፓኤዝ (ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለቤንፊካ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
