ማክስ ቬበር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ቬበር በ1886 ዓም

ማክስ ቬበር (ጀርመንኛ፦ Max Weber /ቬባ/ 1856-1912 ዓም) የጀርመን አንጋፋ የባሕል ጥናት መሥራች ነበር።