ማይክሮኔዥያ

ከውክፔዲያ

ማይክሮኔዥያኦሺያኒያ የሚገኝ የደሴቶች አውራጃ ነው።

አገር / ግዛት ሁኔታ
የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች ነፃ አገር
ጓም አሜሪካ ግዛት
ኪሪባስ ነጻ አገር
ማርሻል ደሴቶች ነጻ አገር
ናውሩ ነጻ አገር
ስሜን ማሪያና ደሴቶች የአሜሪካ ግዛት
ፐላው ነፃ አገር