ናውሩ

ከውክፔዲያ

የናውሩ ሪፐብሊክ
Repubrikin Naoero
Republic of Nauru

የናውሩ ሰንደቅ ዓላማ የናውሩ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Nauru Bwiema
የናውሩመገኛ
የናውሩመገኛ
ዋና ከተማ ያሬን
ብሔራዊ ቋንቋዎች ናውሩኛ
እንግሊዝኛ
መንግሥት

ፕሬዝዳንት
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ ዴሞክራሲ
ባሮን ዋካ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
21 (193ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
10,084 (196ኛ)
ገንዘብ የአውስትራሊያ ዶላር
ሰዓት ክልል UTC +12
የስልክ መግቢያ +674
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .nr

ናውሩሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ ደሴት አገር ነው። ዋና ከተማ የለውም፣ ትልቁ ከተማ ግን ያሬን ነው።