ማጋን

ከውክፔዲያ

ማጋን በጥንት ከመስጴጦምያ ጋራ (በተለይ በአካድዑር መንግሥት ዘመኖች) ንግድ በመርከቦች ያካኼደ ኣገር ነበር። ዛሬ ኦማን በተባለ ኣገር አንደ ተገኘ ይታስባል።