ማፅደቂያ ስር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ማፅደቂያ ስር የተተከለ ችግኝ ስራተ ስር እንዲያገኝ በተጋቦ (ማጋባት) የተጠመደበት የሌላ ተክል ስራተ ስር ነው። በእፃዊ ተዋልዶ በኩል ጥብቂያ ፀደቁ ከማፅደቂያ ስር ጋር በመዋሐዱ የተለመደ ዛፍ ይሆናል፤ ለብዙ አይነት የፍራፍሬ ዛፍ (ምሳ. ብርቱካንለውዝ) ይህ የተመረጠው ዘዴ ነው።