Jump to content

ሜኖንጉዌ

ከውክፔዲያ

ሜኖንጉዌ (ከ1975 እ.ኤ.አ. በፊት ሰርፓ ፒንቶ ይባል ነበር) በደቡብ-ምሥራቅ መሀል አንጎላ የሚገኝ ከተማ ሲሆን የኩዋንዶ ኩባንጎ ክልል ዋና ከተማ ነው። ከናሚቤ የሚመጣው የባቡር መስመር በዚህ ከተማ ነው የሚያልቀው።