ኩዋንዶ ኩባንጎ

ከውክፔዲያ
የኩዋንዶ ኩባንጎ ክልል በደማቅ አረንጓዴ

ኩዋንዶ ኩባንጎአንጎላ ክልሎች አንዱ ነው። የክልሉ ስፋት 199,049 ካሬ ኪሎሜትር ሲሆን የሕዝብ ብዛቱ ደግሞ ወደ 140 ሺህ ይገመታል። ሜኖንጉዌ የክልሉ ዋና ከተማ ነው። የክልሉ ስም የመጣው ኩዋንዶ እና ኩባንጎ ከሚባሉ በክልሉ ጫፍ ከሚያልፉ ወንዞች ነው።

ከተማዎች