Pages for logged out editors learn more
ምሥራቅ ጀርመን ከ1942 ዓም እስከ 1983 ዓም ድረስ በአውሮጳ የነበረ ታሪካዊ አገር ነበር። በ1983 ዓም የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ በተከሠተበት ወቅት፣ ከምዕራብ ጀርመን ጋራ ዘመናዊው አገር ጀርመን ተፈጠረ።