በርሊን
Jump to navigation
Jump to search
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3 933 300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 3,274,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 52°32′ ሰሜን ኬክሮስ እና 13°25′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በርሊን በ1155 ዓ.ም. አካባቢ ተመሠረተ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |