Jump to content

ምስራቅ ጎጃም ዞን

ከውክፔዲያ
(ከምስራቅ ጎጃም የተዛወረ)

ምስራቅ ጎጃም ዞን

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ምስራቅ ጎጃም ዞንጎጃም ክፍለ ሀገር ውስጥ የሚገኝ ዞን ነው ። ምስራቅ ጐጃም ዞን

¤ የዞኑ ዋና ከተማ፡- ደብረ ማርቆስ

¤ የዞኑ ዋና ከተማ ከክልሉ ዋና ከተማ ያለው ርቀት፡- 249 ኪ.ሜ

¤ የወረዳዎች ብዛት፡- 16

¤ የከተማ አስተዳደሮች ብዛት ፡- 4

  1. ደብረ ማርቆስ
  2. ሞጣ
  3. ቢቸና
  4. ደጀን

¤ የቀበሌዎች ብዛት፡- 424

  • የገጠር፡- 388
  • የከተማ፡- 36

¤ በዞኑ ውስጥ የሚገኝ ህዝብ ብዛት፡- 2,351,855

  • ወንድ - 1,164,442
  • ሴት - 1,187,413

የዞኑ ወረዳዎችና ከተሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የወረዳ ስም ህዝብ ወንድ ሴት ድምር ዋና ከተማ ህዝብ ወንድ ሴት ድምር


1 ጃማሂ 3,258 4,652 7,910 [[]] [[]] 1,759,540 6,036,914 12,700 ስፋ 2 ሀ| 1 3, $1 3 ባን 1, $2
የ[[.]] ሲ. 1, 13 $1

የሕዝብ ብዛት በዲሴምበር 2007 እ.ኤ.አ. ይሠጣል።

ቁ.ር ወረዳ የሕዝብ ቁጥር ዋና ከተማ የህዝብ
- ምስራቅ ጎጃም ዞን 2,351,855
1 ቢቡኝ 89,250
ድጎ ፅዮን 6,325
2 ሁለት እጅ እነሴ 301,462
ቀራኒዮ 2,093
3 ጎንቻ ሲሶ እነሴ 162,310
ግንድወይን 9,451
4 እነብሴ ሳር ምድር 146,000
መርጦለማርያም 15,066
5 እናርጅ እናውጋ 182,332
ደብረ ወርቅ 8,545
6 እነማይ 180,858
ቢቸና 19,916
7 ደባይ ጥላት ግን 138,642
ኩይ 6,157
8 ደብረ ኤሊያስ 89,665
ኤሊያስ 9,744
9 ማቻከል 128,495
አማኑኤል 10,726
10 ጎዛምን 143,483
የቦቅላ 3,175
11 ባሶ ሊበን 149,937
የጁቤ 7,913
12 አዋበል 132,726
ውጀል 3,175
13 ደጀን 111,544
ደጀን 10,692
14 ሸበል በረንታ 112,619
የደ ውሃ 5,198
15 ደብረ ማርቆስ 76,798
ደብረ ማርቆስ 76,807
16 ሲናን 107,232
ሮብ ገበያ 5,606
17 አነደድ 98,502
አምበር 2,185 18 ሰዴ 68,702
ሰዴ 2,135

የዞኑ ወረዳዎችና ከተሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በዞኑ የሚገኙ ወረዳዎችና ከተሞች

  1. ባሶ ሊበን - የጁቤ
  2. ማቻከል - አማኑኤል
  3. እነማይ - ቢቸና
  4. ደባይጥላት ግን - ቁይ
  5. ደጀን ዙሪያ - ደጀን
  6. እናርጅና እናውጋ - ደብረ ወርቅ
  7. ሁለት እጁ እነሴ - ሞጣ
  8. ቢቡኝ - ድጓፅዮን
  9. አዋበል - ሉማሜ
  10. እነብሴ ሳር ምድር - መርጡ ለማሪያም
  11. ጐዛምን - ደብረ ማርቆስ
  12. ደብረ ማርቆስ - ደብረ ማርቆስ
  13. ስናን - ረቡዕ ገበያ
  14. አነደድ - አምበር
  15. ሸበል በረንታ - የዕድ ውኃ
  16. ጐንቻ ሲሶ እነብሴ - ግንደ ወይን
  17. ደብረ ኤልያስ - ደብረ ኤልያስ
  18. ሰዴ - ሰዴ