Jump to content

ምጊሞ

ከውክፔዲያ

ምጊሞሞስኮ ውስጥ የሚገኝ መንግስታዊ የአለም አቀፍ ግንኙነት ዩኒቨርሲቲ ነው። ይህ ዩኒቨርሲቲ የሚያዘጋጀው በ54 ቋንቋዎች ዲፕሎማቶች ነው። በነዚህ ቋንቋዎች መካከል አማርኛ ይማራል። እንደተለመደው በየቋንቋ ቡድን ስድስት ሰዎች ይማራሉ።